Posts

Showing posts from June, 2017

S. SUDAN’S KIIR TO ATTEND IGAD’S EXTRAORDINARY SUMMIT IN ETHIOPIA

Image
(Sudan Tribun)- South Sudan president Salva Kiir will attend the upcoming extraordinary summit organised by the intergovernmental authority on development (IGAD), the regional bloc which mediated the 2015 peace agreement to end the devastating conflict in the young nation. A presidential aide said the South Sudan leader would himself attend the summit if no important matters required his attention at home. “This is an important meeting of heads of state of the IGAD member countries. It is being specifically convened to discuss the current situation in the country, which is an encouraging and important initiative”, Tor Deng Mawien, the presidential advisor on decentralisation and intergovernmental linkage said Wednesday. He said IGAD has a role in persuading armed and non-political forces to join the national dialogue. He stressing that a home-grown peace deal from the dialogue will be sustainable, inclusive and grounded on the full respect of the ratified international human...

በዓለም ላይ ከሚገኙት ወደ 3000 የሚጠጉ የእባብ ዝርያዎች 600 የሚሆኑት መርዛማ ናቸው፤ የተነደፍነው በመርዛማ እባቦች መሆኑን እንዴት እንለያለን? ምንስ ማድረግ አለብን?

Image
በዓለም ላይ ከሚገኙት ወደ 3000 የሚጠጉ የእባብ ዝርያዎች 600 የሚሆኑት መርዛማ ናቸው፤ 200 የሚሆኑት ደግሞ ለህክምና ወይም ለመድኃኒት አግልግሎት የሚጠቅሙ ናቸው፡፡ መርዛማ እባቦችን ለመለየት ይሄ ነው የሚባል መንገድ ለመከተል ይከብዳል፤ ምክንያቱም አብዛኛዎቹ የመለያ መንገዶች የቅርብ ምልከታን የሚፈልጉ በመሆኑ ነው፤ ስለዚህ ከእባቦች ስጋትና ጥቃት ነፃ ልንሆን የምንችለው ከእነርሱ በመራቅ ነው፡፡ የአንድ መርዛማ እባብ ንድፊያ የተለያዩ የሰውነት አካላት ላይ በፍጥነት ጉዳት ማድረስ ይጀምራል፤ እንደ ሳንባ፣ ልብ፣ የማዕከላዊ ነርቭ ስርዓት፣ የቀይ ደም ሕዋሶችና የጡንቻ ስርዓት ያሉት በቀጥታ ጉዳት ከሚገጥማቸው የሰውነት አካላት ውስጥ የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ በመሆኑም የእባብ መርዝ የነርቭ ስርዓትን የሚያጠቃ(neurotoxic)፣ በደም ሕዋሶች ላይ ጉዳት የሚያደርስ(haemotoxic)፣ ልብን የሚጎዳ(cardiotoxic) እና በጡንቻዎች ላይ እንከን የሚፈጥር(myotoxic) ተብሎ ሊከፈል ይችላል፤ በዚህ ምክንያት የሚሰጠውም የማርከሻ ሕክምና የተለያየ ነው፤ ይህ በመሆኑም በሕክምናው ስኬታማ ለመሆን በምን ዓይነት እባብ እንደተነደፍን ማወቅ አለብን፡፡ በዓለማችን ላይ በአመት ወደ 5 ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች በእባብ ይነደፋሉ፤ ከነዚህ ውስጥ ደግሞ 100 ሺህ የሚሆኑት ህይወታቸውን ያጣሉ በዓለማችን ላይ በአመት ወደ 5 ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች በእባብ ይነደፋሉ፤ ከነዚህ ውስጥ ደግሞ 100 ሺህ የሚሆኑት ህይወታቸውን ያጣሉ፤ 5 መቶ ሺህ የሚሆኑት ደግሞ ቋሚ የአካል ጉዳት ይገጥማቸዋል፤ የመርዛማ እባብ ንድፊያ ማርከሻውን ካላገኘ ለሞት የመዳረግ ዕድሉ ከፍተኛ ነው፡፡ እባቦች በአማካኝ በሳምንት አንድ ጊዜ ይመገባሉ፤ ከተመገቡ በኋላ እንዲሁም ቆዳቸውን በሚሸልቱበት ጊዜ...

ጤናአዳም ብዙ የጤና በረከቶች እንዳሉት ሁሉ መጠኑ ሲበዛ ፅንስ እስከማስወረድ የሚደርስ አደገኛነት እንዳለው ያውቃሉ?

Image
በሳይንሳዊ ስሙ ሩታ ካሌፔንሲስ(Ruta chalepensis) እየተባለ የሚጠራው ጤናአዳም አገራችንን ጨምሮ በሜዲትራንያንና በመካከለኛው ምስራቅ አካባቢዎች ይበቅላል፤ ሩታ የሚለው ስም የጥንት የላቲን ቃል ሲሆን ትርጉሙም እጅግ መራራ ወይም ደስ የማያሰኝ ማለት ነው፡፡ የተክሉ መራራነት የመጣው በውስጡ ከሚገኘው ሩትን(rutin) ከተባለ  ውሁድ ነው፡፡ በሳይንሳዊ ስሙ ላይ ካሌፔንሲስ የሚለው ስም የተሰጠው ከጥንቷ የሶርያ መንደር ካሌፕ( Chalep) ነው፤ ዛሬ ላይ ይህ አካባቢ ሃሌብ( Haleb) ወይም አሌፖ( Aleppo) የሚባለው ነው፡፡ በሳይንሳዊ ስሙ ላይ ካሌፔንሲስ የሚለው ስም የተሰጠው ከጥንቷ የሶርያ መንደር ካሌፕ( Chalep) ነው ከጤናዳም ስር ነጥሮ የሚወጣው የኬሚካል ውህድ አልካሎይድ የሆኑ ክሎሮዶን( chaloridone)፣ ስኪሚያኒን( chaloridone)፣ ኩኩሳግኒንና ግሬቮሊን( kokusaginine and graveoline) ከኩማሪንስ ጋር ሩታልፒኒን( rutalpinin)፣ ካሌፒን( chalepin) እና ካሌፔንሲን( chalepensin) ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ የባሕል ሕክምና ጤናአዳም ለሆድ ሕመም፣ ለተቅማጥ፣ ለጆሮ፣ ለልብ ሕመም፣ ለኪንታሮት፣ ለኢንፍልዌንዛና ከአንጀት መታወክ ጋር ለተያያዙ አገልግሎት ላይ ይውላል፤ የደረቀው ፍሬ ከተፈጨ በኋላ ተፈልቶ በመጠጣት ለተቅማጥ ሕክምና ሲውል፣ ቅጠሉ ከተከተከተ በኋላ በውኃ  ተደርጎ ለሕፃናት ሆድ ሕመም ይሰጣል፤ ተክሉ ተድጦ ሲልም ደግሞ ለኪንታሮት በሽታ ይወሰዳል፡፡ በሰሜን አፍሪካ በሚገኙ አገሮች ደግሞ ከተክሉ ተዘፍዝፎ የሚገኘው ፈሳሽ ለጉንፋን፣ ለጆሮ ሕመምና ለአንጀት መታወክ ይወሰዳል፡፡ የጤናዳም ሽታ በጣም ጠንካራ በመሆኑ ሰዎች ጊንጦችን ከአካባቢያቸው ለማራቅ ይጠቀሙታል፡፡ በአልጀ...

የስኳር በሽታ እንዴት ይፈጠራል? መቆጣጠሪያ መንገዱስ እንዴት ነው?

Image
የስኳር በሽታ፣ ጉሉኮስ፣ ግላይኮጅን፣ ግሉካጎንና ኢንሱሊን ያላቸው ግንኙነት ግሉኮስ(glucose) ግሉኮስ ቀለል ያለ የስኳር ውቅር ነው፤ አቻ የሞለኪል ቀመሩ (C 6 H 12 O 6 ) ሲሆን በእንስሳት ደም ውስጥ የሚዘዋወር ለሕዋሶች አስፈላጊ የሆነ የኃይል ምንጭ ነው፤ ግሉኮስን የሚሰሩት እፅዋት ናቸው፤ እፅዋት ውኃ እና ካርቦን ዳይኦክሳይድን ከፀሐይ ብርሃን ጋር በማስተፃመር ነው የሚያመርቱት፤ ግሉኮስ በእፅዋት ውስጥ በስታርች( starch) መልክ የሚቀመጥ ሲሆን በእንስሳት ውስጥ ደግሞ ግላይኮጅን( glycogen) በሚባል ግን’ብ መልክ ይቀመጣል፡፡ ኢንሱሊን ምንድነው? በሰውነታችን ውስጥ የሚሰራው ስራ ምንድነው? ምግብ ከተመገብን በኋላ፣ ከምግቡ የምናገኘው ግሉኮስ(glucose) በትንሹ አንጀት በኩል አድርጎ ወደ ደም ይቀላቀላል፤ ይህም በመሆኑ ምግብ ከተመገብን በኋላ የግሉኮስ መጠን በደማችን ውስጥ ይጨምራል፤ በሰውነታችን ውስጥ የሚገኙ ሕዋሶች በደም ውስጥ የሚገኘውን ግሉኮስ ለተለያዩ ስራቸው እንደ ኃይል ይጠቀሙታል፤ ይህ ሂደት በደም ውስጥ የሚገኝ የግሉኮስ መጠን ክምችት እንዲቀንስ ያደርጋል፤ ሕዋሶቻችን የሚጠበቅባቸውን ተግባራት በሚገባ ለማከናወን በደም ውስጥ የሚገኘው የግሉኮስ መጠን ሳይዋዥቅ በሆነ መጠን ላይ ሚዛኑን ጠብቆ እንዲቆይ ያስፈልጋል፤ ሚዛኑን ጠብቆ በሆነ ልኬት ላይ እንዲቆይ ግን የሆነ መቆጣጠሪያ መንገድ ያስፈልገዋል፤ አለዚያ ጉሉኮስ በደም ውስጥ ወይ በጣም መብዛት ወይም ማነስ ያጋጥማል፡፡ኢንሱሊን የዚህን ቁጥጥር ስራ የሚሰራ ቅመም ወይም ሆርሞን ነው፡፡ ኢንሱሊን ጉበት ጉበት በደም ውስጥ የሚገኘውን የግሉኮስ መጠን ለመቆጣጠር የሚረዳ ሚና አለው፤ ከጉበት በተጨማሪም ቆሽታችን(pancreas) በዚህ ተግባር ላይ ዋና ተሳታፊ ነው...

Ethiopian Airlines to Buy 80% Passenger Foods, Drinks from Local Producers - ENA

Image
Ethiopian Airlines disclosed that it is working to purchase 80 percent of the foods and drinks it caters to passengers from local producers. The bulk of drinks and foods the airline served to more than 45,000 of its passengers daily has been purchased from abroad, it was learned. Ethiopian Airlines CEO, Tewolde Gebremariam, told ENA that the airline has already achieved 10 percent of its target in purchasing foods and drinks to passengers from local produces at this early stage of its plan. The target of the airline is to purchase 80 percent of its needs from local producers and import 20 percent, he stated. “The airline has established farmers cooperatives that supply quality products which meet international standards and the demand of Ethiopian in cooperation with Ministry of Industry, according to the CEO. The scheme will create jobs, save foreign currency and boost the role of the airline, in addition to making it profitable, he added. Among the cooperatives...

አልኮል ስንጎነጭ፣ ሽንት ያመላልሰናል፤ አልኮል መጠጦች በብዛት የሚያሸኑን ለምንድነው? ጤና ላይ ችግር አለው? መቀነስስ እንችላለን?

Image
አልኮል መጠጥ አሻኚ( diuretic) ነው፤ ማለትም አልኮል ስንጠጣ ከጠጣነው በላይ ያሸናናል፤ ይህ የሚሆንበት ምክንያት አልኮል አርጊኒን ቫሶፕረሲን( arginine vasopressin) ወይም ፀረ-አሸኚ ሆርሞን( anti-diuretic hormone (ADH)) ላይ ጣልቃ በመግባት ስለሚጨቁነው ነው፤ የዚህ ሆርሞን ስራ ኩላሊታችን ውኃን ወደ ደም እንዲመለስ ማድረግ ነው፡፡ ነገር ግን በአልኮል ተፅእኖ ምክንያት በሰውነታችን ውስጥ የሚዘዋወረው ውኃ በኩላሊት አማካኝነት ወደ ደም በመመለስ ፋንታ በሽንት መልክ እንዲወጣ ይገደዳል፡፡ አልኮል መጠጥ አሻኚ( diuretic) ነው፤ ማለትም አልኮል ስንጠጣ ከጠጣነው በላይ ያሸናናል አልኮል በተጎነጨን ቁጥር ሂደቱ እየተደመረ የምንሸናውም እየጨመረ ይሄዳል፤ ይህ ሂደት በሰውነት ላይ የፈሳሽ ብክነት( dehydration) እንዲፈጠር ያደርጋል፤ ምክንያቱም ውኃ ወደ ደም እንዲመለስ፣ ኩላሊት ላይ ተፅእኖ የሚፈጥረው ሆርሞን(ADH) ተጨቁኖ ስለሚገኝ ነው፡፡ ሌላኛው ምክንያት ደግሞ አልኮል የሽንት ፊኛን የማነሳሳት ባሕሪ አለው፤ በመሆኑም በቂ የሆነ ሽንት እንኳን በፊኛችን ባይኖረንም የሽንት መጣሁ ስሜት እንዲኖረን ያደርጋል፡፡ አልኮል ሽንት እንኳን በፊኛችን ባይኖረንም የሽንት መጣሁ ስሜት እንዲኖረን ያደርጋል፡፡ ሽንት የሚመረትበት አንፃረ ጊዜ ምን ያክል ነው? በጤናማ ጊዜያት አንድ ሰው በሰዓት ከ60-80 ሚሊ ሊትር ሽንት ያመርታል፤ ነገር ግን አልኮል ስንጎነጭ ተጨማሪ 120 ሚሊ ሊትር ሽንት እንዲመረት ያደርጋል፤ ዝቅተኛ የውኃ መጠን ሰውነታችን እያለው ወይም ተጠምተን እያለ በላዩ ላይ አልኮል መጠጣት፣ ሰውነታችን ውስጥ ሊቆይ ይገባ የነበረውን ውኃ በሽንት መልክ እንዲወጣ ስለሚደረግ፣ የውኃ ድርቀት( dehyd...

Sincere Message To Ethiopian Immigrants In Saudi Arabia

Image

መሰልጠን ወይስ መሰይጠን?

በቅርቡ በጎንደር ከተማ በአንድ ሆቴል የእንግዳ መቀበያ ክፍል አጠገብ ካሉት ወንበሮች በአንደኛው ላይ ቁጭ ብዬ ከቀኑ 11 ሰዓት አካባቢ የጀመረውን የቶትንሃምና የሳውዝአምፕተን ጨዋታ  በቴሌቪዥን እከታተላለሁ። ሆቴሉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በምቾት የምታዩበት ሆቴል ብቻ ሳይሆን ጥንታዊቷን የጎንደር ከተማ ቁልጭ አድርጎ ከሚያሳየው ተራራ ላይ ተጠግቶ የተሰራ ነው። ጨዋታውን የሚያስተላልፈው ጋዜጠኛ/ኮሜንታተር/ ድምጽ ሞቅ ሲል ወደ ቴሌቪዥኑ አፈጣለሁ ። ድምጹ ቀነስ ሲል የጎንደርን ውበት፣ ወጣ ገባ ተራራዎች፣ ጥንታዊነቷን የሚመሰክሩ ቅርሶችና አብያተ ክርስትያናትን በቅርብ ርቀት እቃኛለሁ። በከተማዋ መንገዶች ሲጓዙ ማየት የማይችሏቸውን የውስጣ ለውስጥ መንገዶች፣ ሰፈሮች፣ ተቋማት፣ ዛፎች፣ የሰውና የመኪና እንቅስቃሴ ሁሉ በሆቴሉ ላይ ቁጭ ብለው በአንድ ሞሰብ እንደቀረበ  ምግብ በቀላሉ ማየት ይችላሉ። የራቀው ቀርቦ፣ ተራራ ታች  ወርዶ፣ ጉድጓዳ ውስጥ ያለው ወጥቶ…ቁልጭ ብሎ ይተያል። ፒያሳ አካባቢ ያሉት በጣሊያን ወረራ የተገነቡትና በቅርስነት የተያዙት ባለ ሽሮ ቀለም ህንጻዎች፣ የፋሲል ግንቦች፣ ዘመኑ ያፈራቸው ትላልቅ ሆቴሎች፣ ተራራ ላይ የከተመው የጎንደር ዩንቨርሲቲ ህንጻዎች….ከርቀት ጎልተው የሚታዩ ናቸው። ጃን ተከል ዋርካን ሆቴሉ ላይ ሆኜ ማየቴን እርግጠኛ ባልሆንም ጥንታውያን ዛፎችም የከተማዋ ውበት መሆናቸውን ማየት ይቻላል። እንደ እኔ ላለ የእግር ኳስ አፍቃሪ ተመልካች ከጦፈው የቶትንሃምና ሳውዝ አምፕተን ጨዋታ ይልቅ የጎንደር ከተማን ደግሞ ደጋግሞ ማየት፣ መመልከት፣ መገንዘብና መረዳት ያለሁበት ቦታ ምን ያህል ሳቢ መሆኑን ለመገንዘብ አያዳግትም።  ልቤም፣ አይኔም፣ ቀልቤም… ወደ ከተማዋ ዙሯል። ብዙ የሚ...

HERE ARE 8 SHOCKING REASONS WHY YOU SHOULD NEVER HOLD IN A FART!

Image
Most of us hold in a fart far too frequently for obvious reasons. This is a terrible habit. It’s not at all healthy to forcibly stop gas from passing out. There are several risks and health complications linked to it. Read some shocking reasons why anyone shouldn’t hold in a fart for a long period of time. Saying that, it doesn’t mean you should be farting freely anywhere and anytime. If there’s an urge to fart, excuse yourself from people, walk into a restroom or any private area, Let the storm rage on. 1. FLATULENCE OR FART IS BODY’S NATURAL WAY OF SENDING OUT HARMFUL GASES Just like a cough, sneeze or burp, a fart is human body’s natural process. Its purpose is to send the harmful gases out. If you are holding in a fart, you are acting against your body’s natural function. By doing so, you are keeping toxic gases inside you for far too long, against your body’s wish. 2.YOU ARE EXERTING MORE PRESSURE ON LOWER INTESTINAL CHAMBER Particularly, if you produce more gas and if ...

Netanyahu seeks African UN support in return for $1bn investment - Al Jazeera

Image
Photo Credit. www.breakingnewsisrael.com  Israeli Prime Minister  Benjamin Netanyahu  is in  Liberia  to attend a summit of the Economic Community of West African States. Netanyahu says he wants to expand trade and win allies. He has signed a memorandum of understanding with ECOWAS members for green energy projects worth $1bn. But Netanyahu wants something in return. "I ask for your support in rejecting anti-Israel bias at the United Nations and in bodies such as the general assembly, UNESCO and the Human Rights Council," he told the summit. Al Jazeera's Ahmed Idris reports from Monrovia, Liberia's capital.

Multiple deaths reported in Orlando, Florida shooting - Al Jazeera

Image
Police said situation is now contained but reported at least five deaths after shooting near an industrial area. At least 71 people were killed in the US in 2016 owing to mass shootings [Reuters] At least five people have been reported killed in the US state of Florida after a shooting near an industrial area. Orange County Police said on Monday that the attacker also killed himself, adding that the situation has been contained. Several roads in Orlando, where the shooting took place, were closed as officers responded to the incident, according to the Associated Press news agency. READ MORE: Is gun violence in the US infectious? The focus of the investigation is on a business that makes roof and shade for recreational vehicles. Authorities said officers of the Federal Bureau of Investigation ( FBI ) have joined in the probe. Shelley Adams told AP her sister Sheila McIntrye works at the company where the incident took place, and was in the bathroom when the incide...

Remembering the Eritrean dream on Independence Day - Al Jazeera

Image
Unfortunately, there is not much to celebrate on the 26th anniversary of Eritrea's independence. A woman sits next to an escarpment on the outskirts of Asmara, Eritrea [Thomas Mukoya/Reuters] by Abraham T Zere Abraham T. Zere is the executive director of PEN Eritrea in exile. Twenty-six years ago today, Eritrea's 30-year war of independence against  Ethiopia ended with Eritrean freedom fighters marching to the capital, Asmara. Unfortunately, it took less than a decade for the grand hopes and ideals that Eritreans initially had for the future of their country to evaporate into thin air. The international media has limited access to the country and, as a result, their coverage of  Eritrea  is limited to a shallow narrative focusing on "indefinite military conscription" and " refugees ". But the Eritrean story is far more complicated than these one-dimentional labels.  After independence the country gradually descended into a fiefdom, ser...